admin

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ5 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ልምዶችን ማጋራት ላይ መሰረት ያደርገ የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው በዩኒቨርሲቲው ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና በማዕድንና ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በጋራ የተዘጋጀ ነው። አላማውም በዋናነት እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተሻለ ጥራትና ፍጥነት ለመተግበር የሚረዱ እውቀትና ልምዶችን ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ ለመማማር እንዲሁም ተቋማዊ አቅም ለማጎልበት ታስቦ የተሰጠ መሆኑን

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና ተጠናቀቀ Read More »

Big Congratulations to Wollo University!

Wollo University (WU) proudly celebrates Team Pumpkin Aid (Pumpkin Power) for securing a spot among the top three winners in a highly competitive Food System Innovation Challenge organized by Wageningen University & Research (WUR). The grand final took place today, 30 September 2025, at WUR in the Netherlands, bringing together 24 dynamic teams from 12

Big Congratulations to Wollo University! Read More »

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለቤተ መጻህፍት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የደንበኞች አያያዝን፣ የጊዜና የሃብት አጠቃቀምን በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢና በልዕለ ህክምና ግቢ ለሚሰሩ 160 የሚሆኑ የቤተ መጻህፍት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው በዩኒቨርሲቲው በተሰራው የሰራተኞች መዋቅር መሰረት በክፍሉ አዲስ የተመደቡ ሰራተኞችን ጨምሮ ነባር ሰራተኞች በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ሳይንሳዊ እውቀት እንዲኖራቸው የሚያስገነዝብ ነው። የቤተ-መጻህፍት ሰራተኞች ተገልጋይ ተማሪዎችን እንዴት ማስተናገድ እንዳለባቸው እንዲሁም ቡድን መሪዎችና የፈረቃ አስተባባሪዎች

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለቤተ መጻህፍት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ Read More »

Scroll to Top